#ትመጣለህ አትመጣም......... እረሳህ ይሆን? ደግሜስ ሌላ መውደድ እችል ይሆን? ..................................... አዛኝቱ ልቤን አበርቺዉ ላንተ ግን ወዬ እንባዬ አለብህና በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ @Tizita_wolde ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 1.6K viewsBewketu, edited 09:04