🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ለካስ ማበጠር ቸግሮኝ ገለባን ከፍሬ፣ እንዲው እንደባከንኩ መልስ አጥቼ ኖሬ፣ ለዚው ጥያቄዬ ለሚ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ለካስ

ማበጠር ቸግሮኝ ገለባን ከፍሬ፣
እንዲው እንደባከንኩ መልስ አጥቼ ኖሬ፣
ለዚው ጥያቄዬ ለሚወብቅና ለሚያንቀጠቅጠኝ፣
ተመስገን ነው ዛሬ ግዜ ምላሽ ሰጠኝ።


ይኸው የግዜው መልስ ...


ስንዴን ከእንክርዳዱ የምንለይባቸው
ገንዘብና ዝናም ለካስ ወንፊት ናቸው።

#ሄኖክ_ብርሃኑ.....

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19