🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ፍቅር ጮኸ ====== ድምፅ በሌለዉ እምቢልታ ቃላት ባጣ ኡኡታ ተከዳሁኝ እያለ ብሶቱን እያረዳ የፍ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ፍቅር ጮኸ
======
ድምፅ በሌለዉ እምቢልታ
ቃላት ባጣ ኡኡታ
ተከዳሁኝ እያለ ብሶቱን እያረዳ
የፍጥኝ ተያይዞ ለሞት እየተሰናዳ
ከንቱ ነሽ እምነት በሚል ምሬት
ፍቅር ጮኸ ያለ አንደበት።


በሰላም ተፃፈ
for any comment @selamnen

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19