Get Mystery Box with random crypto!

እንዲህ ነው የሚባል ልኬት ያነገበ ሰው የሚጠቁመው ልክ ነው እያለ ሲመረጡ ሚመርጡት መድረሻው ያማረ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እንዲህ ነው የሚባል ልኬት ያነገበ
ሰው የሚጠቁመው ልክ ነው እያለ
ሲመረጡ ሚመርጡት መድረሻው ያማረ
በህብረ ቀለማት ደምቆ የተሰመረ
መንገድ እንኳን የለም ፈሊጥ ነው ሚቃኘው
እግር ያለው ሁሉ እንዳሻው ከሳለው፡፡

Nuniyat
@yetyelele1

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19