Get Mystery Box with random crypto!

የዛኔ.... ከእቅፌ ስትወጪ ከእቅፍሽ ስወጣ ብርቱ ክንዶችሽን ካንገቴ ላይ ሳጣ ያ'ለም መጨረሻ መቶ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የዛኔ....
ከእቅፌ ስትወጪ ከእቅፍሽ ስወጣ
ብርቱ ክንዶችሽን ካንገቴ ላይ ሳጣ
ያ'ለም መጨረሻ መቶ ይሆን ብዬ አስቤ ይሆናል
ያኔ ስንለያይ
የማልለው የለም ሁሉም ነገር ይባላል


ዮኒ
ኣታን
@yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19