Get Mystery Box with random crypto!

ቺርስ የሞላለት ማነው ፥ የተደላደለ በልቡ ጀርባ ላይ ፥ ሀዘን ያላዘለ ማነው ያላነባ ፥ ተደብ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ቺርስ

የሞላለት ማነው ፥ የተደላደለ
በልቡ ጀርባ ላይ ፥ ሀዘን ያላዘለ
ማነው ያላነባ ፥ ተደብቆ ቤቱ
ህመሙ ሲሰማው ፥ ሀሳብ ትኩሳቱ

እኔ ግን ብልህ ነኝ ፥ አይመቸኝም ማንባት
የህይወቴን ክፍተት ፥ የልቤን ባዶ ቤት
በቢራዬ ጠርሙስ ፥ በጃንቦ ሞላውት
.
.
.ከምናለቅስ
.እንጠጣ ቺርስ

አቤል ታደለ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19