🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ወይስ ካለመናገር ደጅ አዝማችነት ይቀራል? [ርዕስ ነው] በሁለት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ወይስ ካለመናገር ደጅ አዝማችነት ይቀራል? [ርዕስ ነው]

በሁለት ምሳሌ ውስጥ ስዋዥቅ ሰንብቼ
መወሰን ቢያቅተኝ ይህን ያንን ብዬ
ዝንብ እንዳይገባብኝ ዝም ማለት ሲዳደኝ
ሹመቱ በልጦብኝ አጓጓኝ መሰለኝ
ምርጫዬን ግን እንጃ በቅጡ አላውቅም
ሹመት ፈልጋለው ዝንብም ግን አልወድም
ፈርዶብኝ ተረቱን አውቄ ፈታኝ ቢሆንብኝ
አንዱን 'ይሄ' ብሎ መምረጡ ቢርቀኝ
ሹመቱ ዘለለኝ የዝንብ ጥላቻዬን በእጅጉ ተረድቶ
ዝንቡም ጥሎኝ ሸሽ መስገብገቤን አይቶ፡፡

Nuniyat
@yetyelele1

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19