Get Mystery Box with random crypto!

#ነበር : : ሁልጊዜ መደሰት፣ ሁል ጊዜ መሽቀርቀር፣ ቢሆን መልካም ነበር። ግን እውነቱ ... እስ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ነበር
:
:
ሁልጊዜ መደሰት፣
ሁል ጊዜ መሽቀርቀር፣
ቢሆን መልካም ነበር።
ግን እውነቱ ...
እስክንወርድ ወዳፈሩ፣
ባ‘ለም ቁና መሰፈሩ፣
አንዴ ልቅሶ አንዴ ሳቁም፣
ይኖራሉ አያበቁም።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19