Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄ(ዕርሱ ነው) ዘመን ዕድሜው ሳይዘንፍ ግብር ወዙ ሳይነጥፍ ሰውነት ከዝክር ዳኝነት ከምክር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ጥያቄ(ዕርሱ ነው)

ዘመን ዕድሜው ሳይዘንፍ
ግብር ወዙ ሳይነጥፍ

ሰውነት ከዝክር
ዳኝነት ከምክር

ከአድባር ከቀያችን እየተፈተተ
የአያት የቅድመ አያት ያ' ብርቱ ክንዳቸው ዛሬ እየዘመተ

ደርባባ እንዳልነበርን
አምበሳ እንዳልነበርን....

ተራራ ደርምሰን ጥሻ እንዳላራቆትን
ከሸለቆ ዶለን መንጋ እንዳላጋደምን

ያ'ም እየተነሳ "ነብር ልሁን" ሲለን
ምነው እኛ ዛሬ "በግነትን" መረጥን!


ታደሰ ደምሴ

#ሼርርር

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19