Get Mystery Box with random crypto!

ልጆች ኘሮግራም ልጆቻችሁን በብላቴና የ YOUTUBE ገጽ ላይ “ከልጆች አንደበት” የተሰኝ ትኩ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ልጆች ኘሮግራም

ልጆቻችሁን በብላቴና የ YOUTUBE ገጽ ላይ “ከልጆች አንደበት” የተሰኝ ትኩረቱን በልጆች ላይ አድርጎ የሚሰራ ዝግጅትችን ላይ እንዲቀርቡ የምትፈልጉ ወላጆች ከወዲሁ ልጆቾን እንዲያስመዘግቡ እንጠይቃለን።

የልጆን መሉ ስም እና ስልክ ቁጥሮን በመላክ ማስመዝገብ ይችላሉ ።
@ab1639 ላይ ይላኩልን ።