Get Mystery Box with random crypto!

አይ እኔ እድለኛው አይ እድል ጉደኛው ስንቱን ያሳየኛል ማፈቅራትን ነጥቆ አፍቃሪ ይሰጠኛል ዮኒ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አይ እኔ እድለኛው
አይ እድል ጉደኛው
ስንቱን ያሳየኛል
ማፈቅራትን ነጥቆ
አፍቃሪ ይሰጠኛል

ዮኒ
ኣታን @yonatoz

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19