Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ እፉዩ ገላ.... ይህ ላባሽ ገለባ.. ተከተይኝ አትበይ ገደል እንዳልገባ.. እፍፍፍ....ሂ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አንቺ እፉዩ ገላ....
ይህ ላባሽ ገለባ..
ተከተይኝ አትበይ
ገደል እንዳልገባ..
እፍፍፍ....ሂጂ ብረሪ..
ከኔ ላያፀናሽ አትደናበሪ..
እፍፍፍ ሂጂልኝ በቃ
ራቂ ከነፍሴ..
ተስፋ ነው መናኖሬ
አንድ ሀቄን ታቅፌ...
ያዉቃል ባለነፍሴ
መኖርሺን አልሻም...
ሚዛን ላትደፊ
ሂጅ ከኔ አታመሽም...
ሂጂልኝ ከነፍሴ
ዘመናት እራቂኝ...
በነሽ እስክትጠፊ
ካቅምሽ አታቃይኝ! ሂ...ጂልኝ

ገጣሚ #ህይወት

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19