Get Mystery Box with random crypto!

ይብቃበለን በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን ለአክቲቪስቶች ንግግር ቅድሚያቦታሠተን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ይብቃበለን
በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን
ለአክቲቪስቶች ንግግር ቅድሚያቦታሠተን
ለወሬ አልቡልታ ከፊት ተሠልፈን
ገንዘብ ያስቀድምን ሠዉ ነትን ረስትን
መከባበር ጠፍቶ አቅቶን መቻቻል
ምድር ጠበበችን በሠራነዉ በደል
በፈጠረንዉ ሀሳብ እኛዉ ካልተግባባን
#ከልብ_ካልተዋደድን
ለአመፅ እንሮጣለን ሠይጣንን ተገዝተን
ጦረንነትን ጥለን ብንሰብክ ፍቅርን
ይሠማል ፈጣሪ ይሠጣል ምህርትን!!

ፅሁፍ
እርስትአብ (ፍፄ)
@Erstabfiza

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19