🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#በኪዳን : : ትናንት ልጅ ነበርን ዛሬ ግን አድገናል፣ ክፉንና ደጉን ለይተን አውቀናል። አንቺም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#በኪዳን
:
:
ትናንት ልጅ ነበርን ዛሬ ግን አድገናል፣
ክፉንና ደጉን ለይተን አውቀናል።
አንቺም ላቅመ ሄዋን እኔም ላቅመ አዳም፣
ሳራ ብለው ሊሉሽ እኔንም አብረሀም፣
ጊዜው ደርሷልና በይ ፍቅሬ እንዋደድ፣
በኪዳን ተሳስረን ይሳቅን እንውለድ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19