🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ይብቃበለን በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን ለአክቲቪስት ንግግር ቅድሚያ ቦታሠተን | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ይብቃበለን
በዘርጉንፍን ታመን ለስሜት ተገዝተን
ለአክቲቪስት ንግግር ቅድሚያ ቦታሠተን
ለወሬ አልቡልታ ከፊት ተሠልፈን
ገንዘብ ያስቀድምን ሠዉነትን ረስትን
መከባበር ጠፍቶ መስማማት መቻቻል
ምድር ጠበበችን በሠራነዉ በደል
በፈጠረንዉ ሀሳብ እኛዉ ካልተግባባን
#ከልብ_ካልተዋደድን
ለአመፅ እንሮጣለን ሠይጣንን ተገዝተን
ጦረንነትን ጥለን ብንሰብክ ፍቅርን
ይሠማል ፈጣሪ ይሠጣል ምህርትን!!

ፅሁፍ
እርስትአብ (ፍፄ)
@Erstabfiza


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19