🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ ! በታቦት እንዳንምል...ፃድቃን እንዳንጠራ አልኮል ሲሰለጥን...እ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ተክለሃይማኖት ከፍተኛ ክሊኒክ !

በታቦት እንዳንምል...ፃድቃን እንዳንጠራ
አልኮል ሲሰለጥን...እውቀት ሲንጠራራ
ሆኑትና አረፉት...በተራ በተራ
ቅድስት ማርያም ኮሌጅ...ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ

በሙሉቀን ሰ•

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19