Get Mystery Box with random crypto!

#ፍትሕ_ለምድራዊ_ሀገሬ   (ለእማማ ኢትዮጵያ)   ----------------------------- | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#ፍትሕ_ለምድራዊ_ሀገሬ
  (ለእማማ ኢትዮጵያ)
  ---------------------------------
እንባ እንባ ይለኛል
ይተናነቀኛል
ግን እንባ ምን ሊፈይድ
  ለማንስ ይበጃል
ሳቅ ሳቅም ይለኛል
  ሳቅ ችሎ ላይችል ልቤ
ሀገር ሠሪዋን አጥታ
በቁሞ ሞቶ እያሁ ኅዝቤ!


#ዕዝራ_ጥላሁን


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19