Get Mystery Box with random crypto!

እስክትነቃ ማረጅላት ፥ሀገር አለኝ በነፍሴ ላይ ለምድሩ እስክትዘግም ፥ምጠብቃት ሁኜ ሰማይ መሬት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እስክትነቃ ማረጅላት ፥ሀገር አለኝ በነፍሴ ላይ
ለምድሩ እስክትዘግም ፥ምጠብቃት ሁኜ ሰማይ

መሬት ኑሮ ሀገር የለ ፥ሀገር ሲኖር እድሜም የለ፣
ተስፍ ሲኖር ፥መሪ የለ ፥ ከዘር ዓለም እዬዋለ፣

_ግዕዝ ሙላት_

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19