Get Mystery Box with random crypto!

ሰው እና ሰው       '       '   መናኙ እንደመናኝ ፥መመነን ተስኖት ደናሹ እንደደናሽ ፥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሰው እና ሰው
      '
      '  
መናኙ እንደመናኝ ፥መመነን ተስኖት
ደናሹ እንደደናሽ ፥መደነስ አቅቶት

ጨፍሪው እንደስሙ ፥መሆንን ከቻለ
ቻይ ያሉት ሁሉ ፥ዓለምን ካልቻለ

ለእግዜር  ካሉት ጥሪ፥ ለይክበር ፀባኦት
ካምላክ ያሉት ኑሮ፥ ዓለም ላሉት ጣኦት

መንበርከክ መስገዱ ፥ገዱ ነው ለአዳም
ፀሎት ቆርጦ መፅናት ፥ ሳይወጣ ከገዳም
'
'

የዘመን ማለፊያን፥ የዘመንን ቁጣ
ጣኦት እግዜር ሁኖ፥ ዓለም ጋር ሲመጣ
ምድር መሬትን ሲል፥ ሰው አምላኩን  አጣ
'

'
ገጣሚ :_ግዕዝ ሙላት

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19