Get Mystery Box with random crypto!

የደስታችን እለት መስሎን የደረሰ ቃላችን ተሳስሮ ደማችን ፈሰሰ ሰርጋችን ነው ብለን የሱፍ አሸብርቀ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የደስታችን እለት መስሎን የደረሰ
ቃላችን ተሳስሮ ደማችን ፈሰሰ
ሰርጋችን ነው ብለን የሱፍ አሸብርቀን በቬሎ እንዳንወጣ
የፈካው ገፃችን የነጣው ልብሳችን ማቅ ደርቦ መጣ!

እግዚኦ!

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19