Get Mystery Box with random crypto!

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፮ [በአቤኒ የተጻፈ] ..እኔ ካንቺ ናፍቆት በቀር ደህና ነኝ(አይ እ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፮ [በአቤኒ የተጻፈ] ..እኔ ካንቺ ናፍቆት በቀር ደህና ነኝ(አይ እቺን መስመር እንኳ ልሰርዛት መሰል አልኩና ሰረዝኳት።ነገር ግን በስርዙ ውስጥም ቢሆን እንዲነበብልኝ እንደፈለግኩ አይነት ነው አሰራረዜ። በስርዝ ውስጥ አንብባው ምን እንድትረዳልኝ ይሆን የፈለግኩት?) በቀደም በላኩልሽ ደብዳቤ ከዚህ በኋላ ላልጽፍልሽ እንደምችል ብነግርሽም ዛሬ በአጋጣሚ የሰማኋትን ቀልድ ግን…