Get Mystery Box with random crypto!

....የውስጤን ልናገር... አፌ ለመናገር ፈራ ተባ ቢልም ቅንጣት ታክል ድፍረት ር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

....የውስጤን ልናገር...


ፌ ለመናገር
ራ ተባ ቢልም
ንጣት ታክል ድፍረት
ቆኝ ብቸገርም
ካራ አይደለም~ውስጤ አንቺን አልረሳም
መናገር ባልችል~ቃሉን ባላወጣም
ዴ አፈቅርሻለው~ወድሻለው በጣም::

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

G...M (@Gitim101)

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19