🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ምዝገባ ተጀምሯል በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ - የታሸገ ውሃ -ጁስና -ለስላሳ መጠጥ አምራቾች በ | Business Info ETH

ምዝገባ ተጀምሯል
በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ
- የታሸገ ውሃ
-ጁስና
-ለስላሳ መጠጥ አምራቾች በአንድ ላይ የሚታደሙበትና ለሁለት ቀናት የሚቆይ ኤግዚቢሽን ተሳታፊዎች ምዝገባ ተጀምሯል።

የኤግዚቢሽኑ ዋነኛ አላማ አምራቾች የምርታቸውን;
-ጥራት
-የቴክኖሎጂ ደረጃ
- የምርት አይነትና
- የማምረት አቅም የሚያስተዋዉቁበት ሲሆን; አምራቾች;አከፋፋዮች; ለዘርፋ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎችም
እንድትመዘገቡ ተጋብዛችኋል። ምዝገባውእሰከ ህዳር 15/2014 ዓ.ም ይቆያል።

ለተጨማሪ መረጃ በ 0974-426123 ይደውሉ።
ወይም www.water is life exhibition.Com ይጎብኙ