🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

በትክክል የመለሱ 3 የመጀመሪያ መላሾቾ ብዙዎቻቹ ሀሳሱን ተረድታችሁታል ነገር ግን በጠየቅነዉ | Campus Handout

በትክክል የመለሱ 3 የመጀመሪያ መላሾቾ

ብዙዎቻቹ ሀሳሱን ተረድታችሁታል ነገር ግን በጠየቅነዉ መሰረት የተሟላ መልስ የሰጡት እነዚ ናቸዉ

የኛ " Study Book" ከዚ በፊት ስናዘጋጀዉ ከነበረዉ "Short Note" የበለጠ ጠቃሚ እንዲሆን እና ለፈተና ዝግጅት የተሟላ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ነዉ

Study Book ላይ ያሉ Short Note ላይ የሌሉ 3 ነገሮች:

1ኛ - "Key Point" የተባለ ከ Short Note ያጠረ ቁልፍ ሀሳቦች ብቻ ያካተተ ኖት

2ኛ - በየርዕሱ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው እና ለመልሱ በቀ ማብራሪያ ከ Module ገፅ እየጠቀስን አቅርበናል

3ኛ - ተጨማሪ "Practice Question" ተካቶበታል

ትክክለኛ መላሾች የ 50 ብር ካርድ ይላክላችኋል

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout