🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

የምናዘጋጀዉ ነገሮች ሁላችሁንም ተጠቃሚ እንዲያደርግ እነዚን መረጃዎች ብታጋሩን የተሻለ ነዉ | Campus Handout

የምናዘጋጀዉ ነገሮች ሁላችሁንም ተጠቃሚ እንዲያደርግ እነዚን መረጃዎች ብታጋሩን የተሻለ ነዉ

የናንተን ግቢ የ ኮርሶች እና የፈተና ቀን ሁኔታ ታች ኮሜንት አድርጉልን

ኮሜንት ጋ እነዚን አጋሩን

1. የምትማሩበት ገቢ

2. ስንተኛ አመት ተማሪ እና ስንተኛ ሴሜስተር ተማሪ እንደሆናቹ በተጨማሪ ዲፖርትመንት ወይም Social / Nature መሆናችሁን ለ Freshman

3. እየተማራቹኋቸዉ ያሉ ኮርሶች ዝርዝር

4. የ Mid/ የ Final ፈተና ቀን