🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Logic Study Book Chapter 2 በመጨረሻ ሰፊ ዝገጅት የወሰደዉ Logic Book Stu | Campus Handout

Logic Study Book
Chapter 2

በመጨረሻ ሰፊ ዝገጅት የወሰደዉ Logic Book Study Book Chapter 2 ተጠናቋል!

-------------------------------
[ Sample PDF ]

ከላይ የምታገኙት PDF ከ Logic Study Book Chapter 2 የተወሰደ ነዉ። Study Book ምን እንደሚመስል እና ምን እንዳካተተ ማየት ትችላላቹ
-------------------------------

ለ Mid/Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብተዉ ማንበብ ይጀምሩ!

አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

-------------------------------
Study Book  ምን አካቷል ?

የኛን ለማንበብ እና ለማስታወስ የሚመች  ጠቃሚ Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት " Key Points" የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎች ከነ መልስ እና በቂ ማብራሪያቸው ከ Module በማጣቀስ

እንዲሁም  ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ Practice Questions ተካተውበታል
-------------------------------