የማክሰኞ ምክር ኤክሳችሁን ( × ) ቆጥቡት እንደምታውቁት የግቢ ትምህርት በዛም አለ በዚ ዋናዉ ግብ አሪፍ ግሬድ ማምጣት ነዉ የአንድ ትምህርት ግሬድ ደሞ ከ 100 ያላቹ ነጥብ ነዉ በመሆኑም እያንዳንዱ ማርክ ወሳኝ ነዉ ... የ አሳይመንት 15 ማርክ ይሁን የ ሚድ 15 ማርክ እኩል ነዉ ብዙ ተማሪዎች ትምህርት ሲጀመር የሚሰጡ ከ 10 ከ 5 ያሉ Test እንዲሁም የ Assignment ማርክ እንደቀልድ ያዩ እና ኅላ Final Exam ሲደርስ ግሬዱ A ወይም B እንዲመጣ Final ከዚ በላይ ማምጣት አለብኝ ብለዉ ሌላ ጭንቀት ውስጥ ይገባሉ ከዚ ሁሉ ትምህርት እንደተጀመረ የመጀመሪያዎቹ Chapter በአንፃሩ ቀለል ስለሚሉ ያኔ ኤክስ ( × ) እንዳይገባባቹ የቻላችሁትን ሞክሮ ... ከዛ ባለፈ ግን ከ Assignment ምንም ማርክ እንዳታጡ በዚ መንገድ ኤክሳችሁን ( × ) ቆጥባቹ Final ቢከብድ እንኳ የቻላችሁትን ስትሞክሩ ውጤታችሁ ያን ያህል አይወርድም እናም ኤክሳችሁን ( × ) ለኅላ እየቆጠባቹ መልካም ንባብ 13.4K views11:46