Get Mystery Box with random crypto!

በዚ ሳምንት | Tutorial Video የኛ Logic Study Book በጣም እየጠቀማቹ እንደሆነ | Campus Handout

በዚ ሳምንት | Tutorial Video

የኛ Logic Study Book በጣም እየጠቀማቹ እንደሆነ ብዙዎችሁ ነግራችሁናል ... ቢሆንም ከዚ በላይ እንድትጠቀሙ ስለምንፈልግ የ Logic Chapter 3 በአማርኛ ማብራሪያ የቀረበ እጅግ ጠቃሚ ቱቶሪያል ቪዲዮ እያዘጋጀንላቹ ነዉ!

በዚ ቪዲዮ ከ ቱቶሪያሉ በተጨማሪ Study Book ጋ ያሉ የዩንቨርስቲ ፈተና ጥያቄዎችን አብረን የምንሰራ ይሆናል

ይህ ቪዲዮ የ Logic Study Book ለገዙ ተማሪዎች ብቻ Private Telegram Group ጋ Join አድርገዉ መመልከት እንዲችሉ እናደርጋለን

--------------------------------------------------

ዛሬውኑ Study Book ገዝታቹ

ለማንበብ የሚመች Short Note
በየ Chapter ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ Mid እና Final Exam ጥያቄ ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ
ተጨማሪ Practice Questions
እንዲሁም በአማርኛ የቀረበ ቱቶሪያል ቪዲዩ

ይሄ ሁሉ በትንሽ ክፍያ

Campus Handout

--------------------------------------------------

የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን