Get Mystery Box with random crypto!

ለፈተና ዝግጅት ያለፉ አመት የዩንቨርሲቲ ፈተና ጥያቄዎችን ማግኝት ብቻዉን በቂ አይደለም! ምክንያቱ | Campus Handout

ለፈተና ዝግጅት ያለፉ አመት የዩንቨርሲቲ ፈተና ጥያቄዎችን ማግኝት ብቻዉን በቂ አይደለም! ምክንያቱም ትክክለኛ መልሱን ከበቂ ማብራሪያ ጋ መገንዘብ ያስፈልጋል

ግን ችግሩ ምንድን ነዉ በየትኛው ጊዜ ይሄ ሁሉ ይሰራል . . .

የፈተና ጥያቄዎችን አፈላልጎ አግኝቶ
ከዛ የምትፈተኑት Chapter ጋ የተያያዙ ጥያቄዎችን ብቻ ለይቶ አውጥቶ
ከዛ ለነዛ ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ከ Module አንፃር ለመስራት Module አገላብጦ አንብቦ

ከባድ ነዉ! ... የኛን Study Book ምትጠቀሙ ካልሆነ በስተቀር!

ለዚህም ነዉ እኛ እናንተ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ለመስራት ከሚያስፈልጋችሁን ጊዜ በላይ ወስደን Study Book በከፍተኛ ጥራት ያዘጋጀንላቹ

የኛ Study Book ከያዙት ጠቃሚ Short Note እና Key Point Note በተጨማሪ የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ፈተና ጥያቄዎች በ የ Chapter እና ርዕሳቸዉ ተለይተዉ ከ Moduel አንፃር ትክክለኛ መልሳቸዉ እና በቂ ማብራሪያቸዉ ቀርቧል!

ግልግል ማለት ይሄ አይደል

አሁኑኑ የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ በ ቅናሽ ገዝተዉ ለ Final/Mid ዝግጅት ይጀምሩ

--------------------------------------------------

የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን