🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሰላም እንዴት ናችሁ ከሚገባው በላይ እንደጠፋን እናውቃለን በጣሞ ይቅርታ እስካሁን አብራ | Campus Handout

ሰላም እንዴት ናችሁ

ከሚገባው በላይ እንደጠፋን እናውቃለን በጣሞ ይቅርታ
እስካሁን አብራችሁን ስለሆናቹ በጣም እናመሰግናለን
ከዚህ በኃላ የሚኖራቹ ቆይታ ጠቃሚ እንደሚሆን ላረጋግጥላቹ

የቻናላችን ቤተሰብ ከ 4,300 በላይ መድረሱ በአንድ በኩል በጣም አስደሳች ዜና ሲሆን በሌላ በኩል ይህን ያህል ብዛት ያለው ተማሪ ለማገዝ የተጀራጀ እና ቀጣይነት ያለው አሰራር እንደሚያስፈልግ ተረድተናል

ስለዚህ ከዚህ በታች የለቀቅናቸው አንዳንድ ጥያቄዎችን በመመለስ በተሻለ መንገድ እንድናግዛቹ ፍቀዱልን