🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Campus Handout

Logo of telegram channel campus_handout — Campus Handout
Topics from channel:
Update
Channel address: @campus_handout
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 44.72K
Description from channel

Here, we provide the best resources to help you excel in your academic studies.
✔️ Video tutorials
✔️ Handouts/ ShortNotes
✔️ Different university exams
We have a lot more, join and get more.
Buy Ad: https://telega.io/c/campus_handout

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2024-05-29 07:34:43 Anthropology | Exam Book

[ Sample ] ከላይ የምትመለከቱት ከ Anthropology | Exam Book ተቆርጦ የተወሰደ ነው። Exam Book ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተውጣጡ MID እና Final ፈተናዎችን በጥራት አሰባስቦ እና አዋቅሮ በአንድ PDF ያካተተ ጠቃሚ የንባብ አጋዥ ነው!

ይህን Exam Book እና ከ 10 በላይ የሌሎች ኮርሶች Exam Book እንዲሁም Study Book/Short Notes አንድ ጊዜ 150 ብር በመክፈል ብቻ መግኘት ትችላላቹ

አገልግሎቱን ማግኝት ምትፈልጉ፡

በዚ ቪዲዮ መሰረት መመዝገብ ትችላላቹ

ለተጨማሪ መረጃ

@campus_pdf ልታናግሩን ትችላላቹ

ቻናላችንን ይከተሉ

Campus Handout
13.3K viewsedited  04:34
Open / Comment
2024-05-28 22:03:53 የ Campus Handout App አሁን Install አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ

ከዚ ጋ ያለዉን File Download አድርጋቹ አፕልኬሽኑን Install  አድርጉት

በመቀጠል

እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ የሚገልፅ ይህን አጭር ቪዲዮ ተመልከቱት

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

Campus Handout
5.4K views19:03
Open / Comment
2024-05-28 22:02:53
አፕልኬሽናችን ጋ እንዴት Study Book/Short Note እና Exam Book ገዝታቹ ማንበብ እንደምትችሉ ለማወቅ ይህን Video ተመልከቱት!

እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የኛን Study Books Exam Books አሁኑኑ ማግኘት ትችላላቹ

ዋጋ፡ የአንድ ጊዜ ክፍያ 150 ብር ብቻ!

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

Campus Handout

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን
5.9K viewsedited  19:02
Open / Comment
2024-05-28 19:57:17 #Update

Anthropology Short Note
Chapter 3

ዛሬ አፕልኬሽናችን ጋ ይካተታል

Campus Handout
5.9K views16:57
Open / Comment
2024-05-28 13:23:50 Moral and Civic | Exam Book

[ Sample ] ከላይ የምትመለከቱት ከ Moral and Civic Exam Book ተቆርጦ የተወሰደ ነው። Exam Book ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተውጣጡ MID እና Final ፈተናዎችን በጥራት አሰባስቦ እና አዋቅሮ በአንድ PDF ያካተተ ጠቃሚ የንባብ አጋዥ ነው!

የሚገርመው ይህን Moral and Civic | Exam Book እና ከ 10 በላይ የሌሎች ኮርሶች Exam Book እንዲሁም Study Book/Short Notes አንድ ጊዜ 150 ብር በመክፈል ብቻ መግኘት ትችላላቹ

አገልግሎቱን ማግኝት ምትፈልጉ፡

በዚ ቪዲዮ መሰረት መመዝገብ ትችላላቹ

ለተጨማሪ መረጃ

@campus_pdf ልታናግሩን ትችላላቹ

Campus Handout
6.9K viewsedited  10:23
Open / Comment
2024-05-27 21:10:59 Moral and Civic | Exam Book

የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች MID እና FINAL ፈተናዎችን በዚ መልኩ በጥራት በአንድ PDF/Exam Book እንድታገኙ ሰፊ ዝግጅት ወስደን ስንሰራ ነበር። እናም ዝግጅታችንን እጠናቀን በዚ በዚ መንገድ አፕልኬሽናችን ጋ እያካተትናቸው ነው

[ Sample Exam Book ] ከላይ ያለው PDF ከ Moral and Civic Exam Book የተወሰደ ነው

ሙሉውን Exam ምትፈልጉ፡

በዚ ቪዲዮ መሰረት መመዝገብ ትችላላቹ

ለተጨማሪ መረጃ

በ @campus_pdf ልታናግሩን ትችላላቹ

Campus Handout
6.5K viewsedited  18:10
Open / Comment
2024-05-27 19:18:20

6.4K views16:18
Open / Comment
2024-05-24 12:49:52
5.7K views09:49
Open / Comment
2024-05-23 18:29:51 Anthropology Study Book
Chapter 1

የ Anthropology Study Book Chapter 1 ተጠናቆ ለንባብ አፕልኬሽናችን ጋ ተካቷል!

-------------------------------
[ Sample PDF ]

ከላይ የምታገኙት PDF ከ Anthropology Study Book Chapter 1 የተወሰደ ነዉ። Study Book ምን እንደሚመስል እና ምን እንዳካተተ ማየት ትችላላቹ
-------------------------------

የ Anthropology Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

ዋጋ: ለ Chapter One 50 ብር ብቻ!

ወይም

በ discount: የ Anthropology የመጀመሪያዎቹን 3 Chapters 50
50 ብር ከገዙ ( በአጠቃላይ 150 ከከፈሉ ) ቀጣይ Chapters ( 4 - 7 ) ተዘጋጅተው ሲለቀቁ ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ

ለአሁኑ የተለቀቀው Chapter 1 ነው። Chapter 2 እና Chapter 3 በጥቂት ቀናት ውስጥ ይለቀቃሉ

-------------------------------
Study Book  ምን አካቷል ?

የኛን ለማንበብ እና ለማስታወስ የሚመች  ጠቃሚ Short Note

ለያንዳንዱ ርዕስ ከ Short Note በጣም ያጠረ ቁልፍ የሆኑ ሃሳቦች ብቻ የተካተቱበት " Key Points" የተባለ ኖት

ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲ የተውጣቱ ፈተናዎች ከነ መልስ እና በቂ ማብራሪያቸው ከ Module በማጣቀስ

-------------------------------

ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን Join ያድርጉ

Campus Handout
7.2K views15:29
Open / Comment
2024-05-14 21:54:25 Global Trends Study Book
Chapter
4

ለ Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብታቹ ማንበብ ጀምሩ!

ከ Short Note ባለፈ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ ፈተናዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ ስለተካተቱ ለፈተና ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነዉ!

Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከላይ ያለዉ [Sample PDF] ተመልከቱት



አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )



መልካም ንባብ!

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
5.7K views18:54
Open / Comment