Get Mystery Box with random crypto!

Campus Handout

Logo of telegram channel campus_handout — Campus Handout C
Logo of telegram channel campus_handout — Campus Handout
Channel address: @campus_handout
Categories: Education
Language: English
Subscribers: 43.47K
Description from channel

Here, we provide the best resources to help you excel in your academic studies.
✔️ Video tutorials
✔️ Handouts/ ShortNotes
✔️ Different university exams
We have a lot more, join and get more.
Buy Ad: https://telega.io/c/campus_handout

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 2

2024-02-19 15:58:30
ለፈተና ዝግጅት ያለፉ አመት የዩንቨርሲቲ ፈተና ጥያቄዎችን ማግኝት ብቻዉን በቂ አይደለም! ምክንያቱም ትክክለኛ መልሱን ከበቂ ማብራሪያ ጋ መገንዘብ ያስፈልጋል

ግን ችግሩ ምንድን ነዉ በየትኛው ጊዜ ይሄ ሁሉ ይሰራል . . .

የፈተና ጥያቄዎችን አፈላልጎ አግኝቶ
ከዛ የምትፈተኑት Chapter ጋ የተያያዙ ጥያቄዎችን ብቻ ለይቶ አውጥቶ
ከዛ ለነዛ ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ ከ Module አንፃር ለመስራት Module አገላብጦ አንብቦ

ከባድ ነዉ! ... የኛን Study Book ምትጠቀሙ ካልሆነ በስተቀር!

ለዚህም ነዉ እኛ እናንተ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች ለመስራት ከሚያስፈልጋችሁን ጊዜ በላይ ወስደን Study Book በከፍተኛ ጥራት ያዘጋጀንላቹ

የኛ Study Book ከያዙት ጠቃሚ Short Note እና Key Point Note በተጨማሪ የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ፈተና ጥያቄዎች በ የ Chapter እና ርዕሳቸዉ ተለይተዉ ከ Moduel አንፃር ትክክለኛ መልሳቸዉ እና በቂ ማብራሪያቸዉ ቀርቧል!

ግልግል ማለት ይሄ አይደል

አሁኑኑ የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ በ ቅናሽ ገዝተዉ ለ Final/Mid ዝግጅት ይጀምሩ

--------------------------------------------------

የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን
14.4K views12:58
Open / Comment
2024-02-18 17:58:02
በዚ ሳምንት | Tutorial Video

የኛ Logic Study Book በጣም እየጠቀማቹ እንደሆነ ብዙዎችሁ ነግራችሁናል ... ቢሆንም ከዚ በላይ እንድትጠቀሙ ስለምንፈልግ የ Logic Chapter 3 በአማርኛ ማብራሪያ የቀረበ እጅግ ጠቃሚ ቱቶሪያል ቪዲዮ እያዘጋጀንላቹ ነዉ!

በዚ ቪዲዮ ከ ቱቶሪያሉ በተጨማሪ Study Book ጋ ያሉ የዩንቨርስቲ ፈተና ጥያቄዎችን አብረን የምንሰራ ይሆናል

ይህ ቪዲዮ የ Logic Study Book ለገዙ ተማሪዎች ብቻ Private Telegram Group ጋ Join አድርገዉ መመልከት እንዲችሉ እናደርጋለን

--------------------------------------------------

ዛሬውኑ Study Book ገዝታቹ

ለማንበብ የሚመች Short Note
በየ Chapter ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ Mid እና Final Exam ጥያቄ ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ
ተጨማሪ Practice Questions
እንዲሁም በአማርኛ የቀረበ ቱቶሪያል ቪዲዩ

ይሄ ሁሉ በትንሽ ክፍያ

Campus Handout

--------------------------------------------------

የኛን Study Book አፕልኬሽናችን ጋ ለመግዛት እነዚን ፓስቶች ይመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን
13.2K viewsedited  14:58
Open / Comment
2024-02-18 17:01:17
#Update

የ Logic Study Book Chapter 3 ካሉት የተለያዩ ዩንቨርቲዎች የፈተና ጥያቄዎች በተጨማሪ ዛሬ የ Addis Ababa University Final Exam የ Chapter 3 ጥያቄዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ ተካተዉበታል

በ አፕልኬሽናችን Study Book ገዝታቹ እያነበባቹ ያላቹ Study Book ጋ የተጨመረዉ ለውጥ Automatically Update ስለሚሆን ምንም ማድረግ አያስፈልጋችሁም

መልካም ንባብ!
Campus Handout

--------------------------------------------------

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

አፕልኬሽኑኑን ስትጠቀሙ ከተቸገራቹ ወይም Login Password ከረሳቹ በ @campus_pdf አናግሩን
13.0K viewsedited  14:01
Open / Comment
2024-02-15 14:23:10
ስለ አፕልኬሽናችን እና Study Book ጋ ያላችሁን ጥያቄዎችን ለመመለስ ዝግጁ ነን!

አሁኑኑ ጻፉልን

በቴሌግራም  @campus_pdf
13.0K viewsedited  11:23
Open / Comment
2024-02-13 17:27:18
መልካም ዜና የ Global Trends Course እየወሰዳቹ ላላቹ ሀሉ!

ሰፊ ዝግጅት የወሰደው የ Global Trends Study Book ሁሉም Chapterሮቹ ዝግጅታቸዉ ተጠናቆ አፕልኬሽናችን ጋ ለንባብ ቀርቧል!

-------------------------------------

የ Global Trends Study Book ምን ተካቶበታል

ለማንበብ እና ለማስታወስ የሚመች በብዙ ተማሪዎች ተመራጭ የሆነዉ የኛ Short Note

ከ Short Note ደግሞ ያጠረ Key Point የተባለ Note

እንዲሁም ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎችን Mid እና Final ፈተና ጥያቄዎች በ Chapter እና በየርዕሳቸዉ ለይተን አዉጥተን ለእያንዳንዱ ጥያቄዎች በቂ ማብራሪያ ከ Module በማጣቀስ ከነ መልሳቸዉ ተካቷል!

በተጨማሪ ከእያንዳንዱ ርእስ በኋላ ለፈተና ዝግጅት የሚጠቅሙ Practice Questions ተካተውበታል

-------------------------------------

አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና Study Book ለማግኝት እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
12.8K viewsedited  14:27
Open / Comment
2024-02-11 16:45:52 Logic Study Book ቀጣይ Chapters እንደዘገየ እናውቃለን

ቢሆንም ከነገ ጀምሮ ባሉት ቀናት Chapter 3 እና ከዛ በኅላ ያሉትን Application ጋ ማካተት እንጀምራን!

የኛ Study Book ከ Short Note ባለፈ የተለያዩ ዩንቨርሲቲዎችን Mid እና Final ፈተና ጥያቄዎች በ Chapter እና በየርዕሳቸዉ ለይተን አዉጥተን ለእያንዳንዱ ጥያቄዎች በቂ ማብራሪያ ከነ መልሳቸዉ ተካቷል!

----------

አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና Study Book ለማግኝት እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )
14.7K viewsedited  13:45
Open / Comment
2024-02-08 11:07:16 Global Trends Study Book
Chapter
4

ለ Final Exam ዝግጅት አሁኑኑ የኛ አፕልኬሽን ጋ ገብታቹ ማንበብ ጀምሩ!

ከ Short Note ባለፈ ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች የተዉጣጡ ፈተናዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸዉ ስለተካተቱ ለፈተና ዝግጅት በጣም ጠቃሚ ነዉ!

Study Book ምን እንደሚመስል ለማየት ከላይ ያለዉ [Sample PDF] ተመልከቱት



አፕልኬሽኑን ለማውረድ እና ለመጠቀም እነዚህን ፓስቶቻችንን ተመልከቱ

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )



መልካም ንባብ!

ለማንኛውም ጥያቄ @Campus_Pdf ጋ አናግሩን

Campus Handout
17.1K viewsedited  08:07
Open / Comment
2024-02-01 12:35:35
አፕልኬሽናችን ከ 24 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ከ 100 በላይ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል

እናመሰግናለን!

--------------------------------------------------

ይህን ተነሳሽነታችሁን የበለጠ ለማገዝ አፕልኬሽኑ ውስጥ

ተጨማሪ  Study Book እና

በቅርቡ ደሞ Tutorial Video

እየተካተተ ነዉ

--------------------------------------------------

አፕልኬሽኑን ለማውረድ

የአፕልኬሽን አጠቃቀም መመሪሪያ ( User Guide )

Campus Handout
14.1K viewsedited  09:35
Open / Comment
2024-01-30 18:00:22 አፕልኬሽናችን ውስጥ እነዚ Study Books ተካተዋል!

Global Trends Chapter 1
Global Trends Chapter 2
Global Trends Chapter 3

Logic Chapter 1
Logic Chapter 2


በጥቂት ቀናት ተጨማሪ ኮርሶች እና Chapters

አሁኑኑ Install አድርገዉ ይጠቀሙ

መልካም ንባብ!
13.7K viewsedited  15:00
Open / Comment
2024-01-30 17:23:34 ይህ PDF አፕልኬሽኑን እንዴት መጠቀም እንደምትችሉ ያሳያል

አፕልኬሽኑን ስትጠቀሙ ችግር ከገጠማቹ በነዚ መንገዶች ያናግሩን

Telegram @Campus_pdf

ለመደወል 0946500797

Campus Handout
12.7K viewsedited  14:23
Open / Comment