🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

Logo of telegram channel deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
Logo of telegram channel deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
Channel address: @deromzenderom
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 1.87K
Description from channel

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 2

2022-06-20 12:27:44
ቆንጆ የOldies Day ለማክበር መኪና እንፈልጋለን ብላችሁ በውስጥ መስመር ለምትልኩልን በ0912899205 መደወል ትችላላችሁ።

@deromzenderom
346 views09:27
Open / Comment
2022-06-19 14:58:38
Appreciation Post

እጅግ የምናከብረው የቮልስዋገን አድናቂ እና አፍቃረከ መኪኖቹን ጥንቅቅ አድርጎ የሚሰራ የሚጠግነው ሳምዲዮ(Samdeo) ወደ አሜሪካ ከሄደ ጀምሮ አካላቸውን በተለያየ መንገድ ላጡ እና የሚረዳ የሚያግዝ ላጡ ወገኖቻችን 'ሞተር ዊልቼር(Motorized Wheelchair' እራሱ ወርክሾፕ ከራሱ ገንዘብ አውጥቶ እየገዛ፣ እየሰራ ወደ ሀገር እንደሚልክ ታውቃላችሁ? ይህንን ጥረቱን አይታችሁ ማገዝ የምትፈልጉ መተባበር ምትፈልጉ፣ ወደ ሀገር ይህንን ዊልቼር ለማጓጓዝ በተለያየ መንገድ ማገዝ ምትፈልጉ በግል ብታወሩት እና ለእንደዚህ አይነት ነገር አትኩሮት ብንሰጥ ብዙ ስራ እናቀላለን።

ሳምዲዬ የስንት እናቶችን እምባ ያበሰ፣ ድካማቸውን ሸክማቸውን፣ ሀሳባቸውን የተካፈለ እና ያቀለለ በጎ ፈቃደኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለወገኑ አሳቢ ደራሽ ነው።

በውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ያለን ሰዎች የአቅማችንን ማድረግ እንደምንችል ምክንያት ሳናበዛ እንደ ሳምዲዮ መርዳት እንችላለን እና ሳምዲዮ እጅህ ይባረክ፣ የሰራኸው በጎ ተግባር መልሶ ይክፈልህ፣ ወንድማችን በርታ እናመሰግናለን እንበለው።

@deromzenderom
411 views11:58
Open / Comment
2022-06-16 17:04:09
ኦሮማይ - ሀዲስ - ከአድማድ ባሻገር - ደራሲው - የህሊና ደውል - የቀይ ኮኮብ ጥሪ

እና ሌሎችም ድንቅ የድርሰት ስራዎቹ የሚታወቀው በታህሳስ ገብርኤል የት እንደገባ የት ህይወቱ እንዳለፈ የማይታወቀው ደራሲ በአሉ ግርማ የ1966 ሞዴል ቮልስዋገን ቢትል ያሽከረክር እንደነበረ እና አሁንም ድረስ በክብር ይህንን መኪና የሚያሽከረክር ሰው እንዳለ ታውቀላችሁ? ይህች መኪና ይዘው በመጀመሪያው የድሮም ዘንድሮም ዝግጅት ላይ እንደተሳተፉ ባለቤቶቹ አጫውተውናል።

@deromzenderom
341 views14:04
Open / Comment
2022-06-16 16:43:20
አጂፕ - AGIP

ይህ ቦታ የት ነው?

@deromzenderom
346 viewsedited  13:43
Open / Comment
2022-06-13 21:39:12
Fashion is a trend
Style lives within a person.

The one and only selaminomusic from Roha Band returned to Ethiopia after 25 years

@deromzenderom
#deromzenderom
#volkswagenethiopia
349 views18:39
Open / Comment
2022-06-13 21:12:26
በ1960ዎቹ መጨረሻ እስከ 1990ዎቹ ተወዳጅ የነበረውን እጅግ የተከበረ የአይቤክስ እና ሮሀ ባንድ ሊድ ጊታር ተጫዋች እና መስራች ሰላም ስዩም ወይንም ሰላሚኖ ከ25 አመት በፊት ኢትዮጲያ ሲኖር ይህ ሞዴል ኮምቢ መኪና እንደነበረው ታውቃላችሁ? ይህንን ከራሱ አንደበት ማዳመጥ ችለናል፣ ይህንን መኪና ሲመለከትም በመገረም "ወደሗላ መለሳችሁኝ ልጆቼን ከትምህርት ቤት አመጣበት ነበር፣ እኔም ባለቤቴም እጅግ ነበር የምንወዳት" ጊዜ ቢኖረኝ ብዙ እንጨዋወት ነበር በማለተ ፍቅሩን ገልፆ ለማስታወሻ ይህንን ፎቶ ተነስቷል።

@ selaminomusic እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ ከሙያ ስነምግባርህ ባሻገር፣ ሰውን ማክበርህ እና ትህትናህን መመስከር እንፈልጋለን።

በቅርብ ቀን አዲስ ነገር ....

እሁድ ሰኔ 5/2014

@deromzenderom #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም
356 views18:12
Open / Comment
2022-06-13 00:00:55
ድሮም ዘንድሮም በቅርቡ አዲስ ነገር.....

@deromzenderom
433 views21:00
Open / Comment
2022-06-11 10:01:21
ከ70 በላይ ሰው instagram Story ላይ ምላሽ ሰቶበታል

ደሜክስ፣ መዳመኒንግ እና ማዳም ያላችሁ ሰዎች ግን በጣም ጎበዝ ናችሁ ደመና ይህንን ብትሰማ ትደመማለች

ለተሳትፏችሁ @deromzenderom በጣም ያመሰግናል
127 viewsedited  07:01
Open / Comment
2022-06-10 18:43:49
ዝናቧ ዘነበች ካልን
ደመናዋ እ?

ሄኒ ጋራዥ ለም ሆቴል የተነሳ ፎቶ፣ መኪና ደግሞ የሳንታ

#deromzenderom #volkswagenethiopia

@deromzenderom
320 viewsedited  15:43
Open / Comment
2022-06-10 01:10:47
የማነው የት ነው እንደዚህ በለሊት ግን

@deromzenderom
286 views22:10
Open / Comment