🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

Logo of telegram channel deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
Logo of telegram channel deromzenderom — ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
Channel address: @deromzenderom
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 1.87K
Description from channel

Beetle & Kombi Volkswagen lovers community offcial channel
Ethiopia, Addis Ababa
________________________________
Send us your Comments, Feedbacks and Content @deromzenderombot
To join the group @deromzenderomgroup

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 3

2022-06-09 09:35:26 ብዙ ሰው ደውሎ ሰኔ 5 ዝግጅት አለ ወይ እንምጣ ብላችሗል፣ officially ቀኑን ስናሳውቅ እንድትገኙ እብጋብዛለን እና እሁድ ዝግጅት እንደሌላ እናሳውቃለን

@deromzenderom
127 views06:35
Open / Comment
2022-05-26 16:43:07
የጄስ እና የሚወዳት ውሻው ጉዞ ይህንን ይመስላል።

@deromzenderom
356 views13:43
Open / Comment
2022-05-26 16:07:45
ታዋቂው ብራዚላዊ የ29 እድሜ ቮልስ ቢትል ባለቤት ወጣት ጄስ ኮዝ እና ጎልደን ውሻው በአሳዛኝ ሁኔታ በመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል።

ጄስ ከብራዚል አሜሪካ 82,000ኪሎሜትርን አቆራርጦ ለመድረስ ባለመው የድንቃድንቅ ልዩ ጉዞ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር 2017 ጉዞ ጀምሮ በኮቪድ ወረርሽኝ ተስተጓግሎ በአሜሪካ እና ሜክሲኮ ድንበር መዘጋት ቢዘገይም 17 ሀገራትን ከውሻው ጋር በመኪና ጎብኝተው በድጋሚ 2020 ላይ ጉዞውን ከብራዚል ወደ ቀዝቃዛዋ አላስካ በመጀመር ካለመበት ቦታ ለመድረስ 2ቀን እና ትንሽ የአሜሪካ ግዛት ሲቀረው መንገድ ላይ ትይዩ ይመጣ ከነበረ የፎርድ መኪና ጋር ባጋጠመው የመኪና አደጋ ወዲያውኑ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል።

ነፍስ ይማር
@deromzenderom
387 views13:07
Open / Comment
2022-05-25 17:49:40
ከእለታት በአንድ ቀን የመቅዲን ልደት ስናከብር

#deromzenderom #ethiopia #ethiopianphotography #vintage #addisababa #ethiopia #beetleethiopia

@deromzenderom
469 views14:49
Open / Comment
2022-05-22 17:38:50
ሰበር ዜና: አብዛኛው የከተማ ነዋሪ ዘንድሮ ሰርግ በቮልስ እያከበረ መሆኑ ተዘገበ ተባለ

Josh ※ Eyoel ※ Dagi

@deromzenderom
789 views14:38
Open / Comment
2022-05-21 19:13:17
#2
808 views16:13
Open / Comment
2022-05-21 19:04:48
#ድሮምዘንድሮም በቮልስ ድምቅ ሽብርቅ ብለው ተድረዋል

መልካም ጋብቻ ብለናል

@deromzenderom
759 views16:04
Open / Comment
2022-05-14 10:17:51 ድሮም ዘንድሮም pinned a photo
07:17
Open / Comment
2022-05-08 11:05:51
ተዘዋውሯል - Postponed

ቅዳሜ ግንቦት 6 በመስቀል አደባባይ ሊካሄድ የታቀደው ድሮም ዘንድሮም ፌስቲቫል ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት መራዘሙን እያሳወቅን፣ በድጋሚ መች እንደሚካሄድ በቀጣይ ፖስታችን በፍጥነት የምናሳውቅ ይሆናል ይከታተሉን። ይህንን መልእክት ለጓደኞቻችሁ አካፍሉ።

ለትእግስታችሁ ከልብ እናመሰግናለን ትንሽ ይጠብቁን

@deromzenderom
541 views08:05
Open / Comment
2022-04-27 14:11:17
የተሳትፎ ጥሪ ለቮልስዋገን ባለቤቶች

ከላይ በዝርዝር የተጠቀሱት የቮልስ መኪና ያላችሁ በመቀጠል ከተዘረዘሩ ጋራዦች በአጭር ጊዜ ውስጥ የመኪና መግቢያ ጥሪ ካርድ እንድትወስዱ እና ግንቦት 6 ለሚካሄደው ድሮም ዘንድሮም እንድትሳተፉ እንጋብዛለን።

1) ሄኖክ ጋራዥ - ለም ሆቴል
2) ሰለሞን ጋራዥ - ዊንጌት
3) ጋሽ አለማየሁ ጋራዥ - መገናኛ
4) አብይ SFC ጋራዥ - ቃሊቲ
5) ካሌብ ጋራዥ - ካሳንቺስ
6) ጋሽ ጌታቸው ጋራዥ - ጎፋ አካባቢ

@deromzenderom
42 views11:11
Open / Comment