🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሞሀመድ ሳለህ ላደገበት መንደር ! ግብፃዊው ኮከብ የፊት መስመር ተጫዋች ለትውልድ መንደሩ የተለ | አርጦግሮል ኢትዮ

ሞሀመድ ሳለህ ላደገበት መንደር !

ግብፃዊው ኮከብ የፊት መስመር ተጫዋች ለትውልድ መንደሩ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል ።

ሳላህ ተወልዶ ላደገበት ናግሪግ መንደር ሆስፒታል ፣ ትምህርት ቤት እና የወጣቶች ማዕከል አስገንብቶ አስረክቧል ።

ሳላህ በችግር ላይ ለሚገኙ ቤተሰቦቹ በየወሩ 3,500 ዶላር ድጎማ እንደሚያደርግ ተዘግቧል ።

ሳላህ የኮቪድ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት በሺዎች የሚቆጠር የምግብ አቅርቦት ከ 500ሺህ ዶላር በላይ መለገሱ ተነግሮለታል ።

ሳለህ በተለይም በ 2019 በግብፅ ለካንሰር ታማሚዎች የሚውል 2.5 ሚልዮን ዶላር እርዳታ ማድረጉ ተገልጿል ።

@Ethio_Liverpools