Get Mystery Box with random crypto!

#DStv አዲሱን የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊ | DSTV multiple choice

#DStv

አዲሱን የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ ፣ በየትኛውም ቦታ ይቆጣጠሩ።

1. መክፈል ያለብዎትን ሂሳብ ይወቁ
2. ሂሳብዎን ይክፈሉ
3. የቴክኒክ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉ
4. ጥቅልዎን ያሻሽሉ (ፓኬጅዎትን አፕ ግሬድ ያድርጉ)
5. የግል መረጃዎትን ይቆጣጠሩ
6. BoxOffice ፊልሞችን ይከራዩ

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/3t88uZg
@DStvEthiopiaBot
@DStvEthiopiaBot

#DStvSelfserviceET
https://t.me/DSTV_Official
https://t.me/DSTV_Official