ሾውማክስ ለዲኤስቲቪ ደንበኞች የቀረበ በማንኛውም ሰዓት ኦንላይን ወይም ዳውንሎድ በማድረግ ቪዲዮ መመልከት የሚቻልበት የተለያዩ የመዝናኛ ትዕይንቶችን የያዘ አገልግሎት ነው። በፕሪምየም አካውንትዎ ላይ ያለተጨማሪ ዋጋ፤ በሜዳ ፕላስ፣ ሜዳ፣ ቤተሰብ እና ጎጆ ፓኬጆች ላይ በግማሽ ዋጋ!!! ይዝናኑ…..ይገባዎታል! #DStvየራሳችን #ShowMaxEt #UnmatchedEntertainment 371 views06:26