Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ ዋንጫ!! ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ በሱፐርስፖርት ብቻ!! በጉጉት የሚጠበቀው | DSTV multiple choice

የአፍሪካ ዋንጫ!!
ሁሉንም ጨዋታዎች በዲኤስቲቪ በቀጥታ በሱፐርስፖርት ብቻ!!

በጉጉት የሚጠበቀው የዘንድሮው “የቶታል ኢነርጂስ አፍሪካ ዋንጫ” ከእሁድ ጥር 1/2014 ዓ/ም - እስከ ጥር 29/2014 ዓ.ም ድረስ በካሜሩን ይካሄዳል፡፡

ለአንድ ወር ያህል የሚከናወነው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁሉም 52 ጨዋታዎች በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ብቻ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!
https://bit.ly/2WDuBLk

#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #Unbeatablefootball #DStvየራሳችን #DStvSelfServiceET