Get Mystery Box with random crypto!

በአብርሆት ኢንተርቴንመንት (የዘጠነኛው ሺህ ፕሮዲውሰር) የተዘጋጀ አዲስ ሪያሊቲ ሾው/ቶክ ሾው የ | DSTV multiple choice

በአብርሆት ኢንተርቴንመንት (የዘጠነኛው ሺህ ፕሮዲውሰር) የተዘጋጀ አዲስ ሪያሊቲ ሾው/ቶክ ሾው
የፕሮግራሙ አቅራቢ ዝነኛው አርቲስት አብሌክስ ነው፡፡
በዚህ ሾው ላይ አርቲስት ሚሊዮን ብርሃኔ (ጩባው)፤ ጋሽ አበራ ሞላ፣ አርቲስት ስናፍቅሽ ተስፋዬና የመሳሰሉት በታዳጊነታቸው ዘመን ያጋጠሙዋቸውን ልዩ ልዩ ገጠመኞች እያዋዙ ያወጉናል።

ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 እንዲሁም ቅዳሜ ምሽት በ12:00 ሰዓት በድጋሚ እሁድ ከምሽቱ 12:30 በአቦል ቲቪ (146)

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን