Get Mystery Box with random crypto!

በአቢሲኒያ ባንክ ክፍያ ይፈፅሙ! የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፎች፣ | DSTV multiple choice

በአቢሲኒያ ባንክ ክፍያ ይፈፅሙ!
የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን በአቢሲኒያ ባንክ ቅርንጫፎች፣ አቢሲኒያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ወይም የጊዜ ዋሌት ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ።
ዝርዝሩን በዚህ ምስል ያገኙታል።

MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ።

ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።

የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑ https://bit.ly/2WDuBLk