Get Mystery Box with random crypto!

DStv Ethiopia

Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia D
Logo of telegram channel dstvethiopiaofficial — DStv Ethiopia
Channel address: @dstvethiopiaofficial
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 41.44K
Description from channel

This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 219

2021-09-28 11:22:00
ባሻይሁን
በአንድ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን የፍቅር ጨዋታ የሚያሳይ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ
ማክሰኞ ከምሽቱ በ1፡30 በድጋሚ ቅዳሜ ከሰዓት 09:00 ሰዓት እንዲሁም እሁድ ከሰዓት 09:30 በአቦል ቻናል ቁጥር 146
#DStvየራሳችን
2.1K viewsLeul, 08:22
Open / Comment
2021-09-28 10:39:22
በአዋሽ ባንክ ክፍያ ይፈፅሙ!
የዲኤስቲቪ የአገልግሎት ክፍያዎችን አቅራቢያዎ በሚገኘው የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በመገኘት ወይም በአዋሽ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም መክፈል ይችላሉ።
ዝርዝሩን ከላይ ባለው ምስል ያገኙታል።

MyDStv Telegram Bot በመጠቀም ወደ ጥሪ ማዕከል መደወል ሳያስፈልግዎ ያለብዎትን ሂሳብ ማወቅ፣ 'E-16 Error' እና ሌሎች የቴክኒክ ችግሮችን ሲግናል በመላክ በቀላሉ ማስተካከል እና ፓኬጅዎትን ማሻሻል ይችላሉ።

ያስታውሱ:- ክፍያ ከመክፈልዎ በፊት ዲኮደርዎ መብራቱን ያረጋግጡ።

ለበለጠ መረጃ የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://bit.ly/2WDuBLk
2.6K viewsLeul, 07:39
Open / Comment
2021-09-28 10:27:39
Space Jam

M-Net Movies Channel no. 102
Tuesday,28th September @ 11:55 (GMT+3)
Package: Premium

Join us, Reconnect and Upgrade your package! Click on the link below
https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertainment #DStvSelfServiceET #UpgradetoPremium
2.6K viewsLeul, 07:27
Open / Comment
2021-09-27 10:54:11
ብፅዕት ኢትዮጵያ (የልጆች ፕሮግራም)
ሰኞ ማታ 01፡30 እንዲሁም በድጋሚ ቅዳሜ እና እሁድ ከጠዋቱ 03፡00 ሰዓት እናስተላልፋለን:: በአቦል ቲቪ ቻናል(146) ብቻ
#DStvየራሳችን
2.4K viewsLeul, 07:54
Open / Comment
2021-09-27 10:52:36
ዙረት
ወንጀል እና ፍቅርን የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ዘወትር ሰኞ ማታ 2፡30 በድጋሚ እሁድ ከጠዋቱ 04፡00 ሰዓት እና ማታ 02፡00 ሰዓት በአቦል ቻናል (146) ይጠብቁን #DStvየራሳችን
2.4K viewsLeul, 07:52
Open / Comment
2021-09-27 10:39:51
90 ቀናት
ዘወትር ሰኞ ማታ 12፡30
በድጋሚ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 03፡30 በአቦል ቻናል (146) እንዳያመልጥዎ
#DStvየራሳችን
2.3K viewsLeul, edited  07:39
Open / Comment
2021-09-26 16:00:03
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!

የፍቅር ፣ የሰላም እና የአንድነት በዓል ይሁንልን ሲል ዲኤስቲቪ ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።
#DStvየራሳችን
3.4K viewsLeul, 13:00
Open / Comment
2021-09-26 09:49:00
ቬኒዚያ VS ቶሪኖ

ሰኞ ማታ 3፡45 ሰዓት በሱፐር ስፖርት ቫራይቲ ቻናል ቁጥር 228

ከቤተሰብ ፓኬጅ ጀምሮ ያገኙታል

ፓኬጅዎን አፕግሬድ ለማድረግ ከታች ያለውን የMyDStv Telegram Bot ሊንክ ይጫኑ
https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball #DStvSelfService
3.6K viewsLeul, edited  06:49
Open / Comment
2021-09-26 09:46:29
ሴልታ VS ግራናዳ

ሰኞ ማታ 4፡00 ሰዐት በሱፕር ስፖርት ላ ሊጋ ቻናል ቁጥር 224

ከቤተሰብ ፓኬጅ ጀምሮ ያገኙታል

ፓኬጅዎን አፕግሬድ ለማድረግ ከታች ያለውን የMyDStv Telegram Bot ሊንክ ይጫኑ

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball #DStvSelfService
3.2K viewsLeul, 06:46
Open / Comment
2021-09-26 09:43:33
ክሪስታል ፓላስ VS ብራይተን

ሰኞ ማታ 4፡00 ሰዐት በሱፕር ስፖርት ፕሪምየር ሊግ ቻናል ቁጥር 223

ከሜዳ ፓኬጅ ጀምሮ ያገኙታል
ፓኬጅዎን አፕግሬድ ለማድረግ ከታች ያለውን

የMyDStv Telegram Bot ሊንክ ይጫኑ
https://bit.ly/2WDuBLk
#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvየራሳችን #Unbeatablefootball #DStvSelfService
3.2K viewsLeul, 06:43
Open / Comment