Channel address:
Categories:
Animals ,
Automobiles
Language: English
Subscribers:
41.39K
Description from channel
This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
The latest Messages 233
2021-09-01 16:38:18
Topsy and Tim
CBeebies Channel no.306
Wednesday,
September 1st @ 19:20(GMT +3)
Package: Family
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoFamily
823 viewsLeul, edited 13:38
2021-09-01 16:37:31
አዲሱን የMyDStv Telegram Bot በመጠቀም የዲኤስቲቪ አካውንትዎን በማንኛውም ጊዜ ፣ በየትኛውም ቦታ ይቆጣጠሩ።
1. መክፈል ያለብዎትን ሂሳብ ይወቁ
2. ሂሳብዎን ይክፈሉ
3. የቴክኒክ ችግሮችን በቀላሉ ያስተካክሉ
4. ጥቅልዎን ያሻሽሉ (ፓኬጅዎትን አፕ ግሬድ ያድርጉ)
5. የግል መረጃዎትን ይቆጣጠሩ
6. BoxOffice ፊልሞችን ይከራዩ
የMyDStv Telegram Bot ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጫኑhttps://bit.ly/2WDuBLk
#DStvSelfserviceET
771 viewsLeul, 13:37
2021-09-01 16:30:14
Restaurant: Impossible
Real Time Channel no.155
Thursday Sep 2nd @ 13:45(GMT+3)
Package: Access
#UnmatchedEntertainment
834 viewsLeul, 13:30
2021-09-01 15:06:03
የዩሮፓ ሊግ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ!
የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ።
የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ።
የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ።
#UnbeatableFootball #ሁሉምያለውእኛጋርነው
1.3K viewsLeul, edited 12:06
2021-09-01 13:37:27
ማራኪ ወግ
በማራኪ አቀራረብ ተወዳጅ አርቲስቶች፣ ተዋናዮች እና ተጋባዥ እንግዶች የሚታደሙበት አዝናኝ ኘሮግራም
ከማራኪዎቹ ጋር ረቡዕ ማታ በ 02:30 ይጠብቁን! በአቦል ቻናል ቁጥር 146
#DStvየራሳችን
1.6K viewsLeul, 10:37
2021-09-01 13:37:01
ሾውማክስ ያስገቡ!!!
በፕሪምየም አካውንትዎ ላይ ያለተጨማሪ ዋጋ፤
በሜዳ ፕላስ፣ ሜዳ፣ ቤተሰብ እና ጎጆ ፓኬጆች ላይ በግማሽ ዋጋ !!!
ሾውማክስን በማንኛውም ስማርት ስልኮች፣ ታብሌቶች እንዲሁም ስማርት ቲቪ በማውረድ መከታተል ይችላሉ ።
ይዝናኑ።
ይገባዎታል!
በተጨማሪም የMyDStv አፕሊኬሽን በማውረድ የሾውማክስ አገልገሎትን ወደ ዲኤስቲቪ አካውንትዎ ያስገቡ::
https://bit.ly/theMyDStvApp
#DStvየራሳችን #ShowmaxEt
1.5K viewsLeul, 10:37
2021-09-01 12:38:51
አደይ
ዘወትር ከሰኞ-አርብ ማታ በ2:00 ሰዓት በድጋሚ ከረፋዱ 4:30 እና ከሰዓት በ9:30 እንዲሁም እሁድ ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ የሳምንቱ አምስት ተከታታይ ክፍሎች በአቦል ቻናል (146) ይቀርባሉ።
#DStvየራሳችን
1.6K viewsLeul, 09:38
2021-08-31 16:19:49
ባሻይሁን
በአንድ ግቢ ውስጥ ያሉ የፍቅር ግንኙነቶችን የሚያሳይ አስቂኝ ተከታታይ ሲትኮም
ማክሰኞ ምሽት በ1:30 በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
326 viewsLeul, 13:19
2021-08-31 13:58:42
ፈጣን አንባቢ (አዝናኝ የልጆች ፕሮግራም)
ልጆች ታሪክ እና ቋንቋ የሚያዳብሩበት እና የሚማሩበት የልጆች አዝናኝ ውድድር ዘወትር ማክሰኞ ማታ 12፡30 በድጋሚ ዘወትር አርብ ማታ 12፡30
በአቦል ቻናል (146)
#DStvየራሳችን
1.1K viewsLeul, 10:58
2021-08-30 14:56:22
Gordon Ramsey: Uncharted
Sunday, September 5th @ 14:20 (GMT +3)
National Geographic Ch no.181
Package: Family
#UnmatchedEntertainment #UpgradetoFamily
1.8K viewsLeul, 11:56