Get Mystery Box with random crypto!

የእነ አቶ ጃዋር ሞሐመድ የርሃብ አድማ በማረሚያ ቤት በርሃብ አድማ ላይ የሚገኙት ፖሊቲከኞች እራ | DW Amharic

የእነ አቶ ጃዋር ሞሐመድ የርሃብ አድማ

በማረሚያ ቤት በርሃብ አድማ ላይ የሚገኙት ፖሊቲከኞች እራሳቸውን እየሳቱ መሆኑን ቤተሰቦቻቸው እና ከጠበቆቻቸው አንዱ ለዶቼ ቨለ ተናገሩ::
https://p.dw.com/p/3p7qC?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot