የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ትናንት መቀሌ የገቡት የኢትዮጵያ የተለያዩ የኃይማኖት መሪዎችና የሐገር ሽማግሌዎችም እዚያዉ መቀሌ ዉስጥ ከክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ባለሙያዎችና ከከተማዋ የተወሰኑ ነዋሪዎች ጋር ተነጋግረዋል። https://p.dw.com/p/3p7s5?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 3.7K viewsDW Amharic, 17:10