የፌደራል መንግስትና የተቃዋሚ ፖለቲከኞች በመቀሌ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች፣ የኃይማኖት አባቶችና የሐገር ሽማግሌዎች ሰሞኑን በተከታታይ የትግራይን ርዕሠ-ከተማ መቀሌን ጎብኝተዋል። https://p.dw.com/p/3p7zs?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 3.7K viewsDW Amharic, 17:09