ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችና የኮሮና ወረርሽኝ በየዓመቱ በጎርጎሪዮስ የዘመን ቀመር የካቲት 6 የሴት ልጅን ግርዛ ፈጽሞ ለማጥፋት የሚደረገው ጥረት በዓለም ደረጃ ይታሰባል። ኢትዮጵያ እስከ 2025 ዓ,ም ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቱን ለማስቆም ብታቅድም ተግባራዊነቱ ግን እያነጋገረ ነው። በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያትም በአዳጊና አዋቂ ሴቶች ላይ የሚፈጸሙት ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች መባባሳቸው ተሰምቷል። https://p.dw.com/p/3p8D2?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 4.2K viewsDW Amharic, 17:13