Get Mystery Box with random crypto!

አድማጮቻችን ስጭታችንን በራዲዮ፤ በ11,830 ኪሎ ኸርዝ 25 ሜትር ባንድ እና 9555 ኪሎ ኸርዝ፣ | DW Amharic

አድማጮቻችን ስጭታችንን በራዲዮ፤ በ11,830 ኪሎ ኸርዝ 25 ሜትር ባንድ እና 9555 ኪሎ ኸርዝ፣ 31 ሜትር ባንድ ላይ ይደመጣል። በሳተላይት በበድር 4፣ በ12,111 ሜጋ ኽርዝ፣ ሆሪዞንታል DWA2፤ በዩቴል-ሳት 8WB በ11,137 ሜጋኸርዝ፣ ሆሪዞንታል DWA2፤ በሆትበርድ 13 B፣ በ11,727 ቨርቲካል፣ DW08፤ እንዲሁም በSES-5 በ12,034 ሜጋ ኼርዝ፤ ሆሪዞንታል DW08 ላይም እንገኛለን።ዝግጅታችንን ከምናሰራጭባቸዉ የሳተላይት መስመሮቻችን አንዱ የነበረዉ ናይል ሳት ካለፈዉ ታሕሳስ 21 ጀምሮ አገልግሎት አስይሰጥም። በሌላ በኩል ሥርጭታችንን በዩቴልሳት ለማዳመጥ DVB-S2 ደረጃ ያለው ማለት የHD ሥርጭትን መቀበል የሚችል ቴሌቪዥን ያስፈልጋል። ሆኖም አንዳንድ ቴሌቪዥኖች ዩቴልሳት ሊኖራቸው ስለሚችል በተመሳሳይ መስመር መፈለግ ይቻላል።