የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፓርቲ ይቅርታ የቤኒሻንል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ በተፈጠረው የጸጥታ ችግሮች ምክንያት በንጹሐን ዜጎች ላይ የደረሰው ሞት እና ከቤት ንብረት መፈናቀል አስመልክቶ ይቅርታ ጠይቋል። https://p.dw.com/p/3pE55?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 2.3K viewsDW Amharic, 16:53