የቀይ መስቀል በስሙ ለቀረበው ዜና ማስተባበያ ሰጠ የቀይ መስቀል 80 በመቶ የትግራይ ክልል የሰብዓዊ ርዳታ አይደርስም አለ በሚል በስሙ የቀረበውን ዜና አስተባበለ። የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከሰሞኑ በትግራይ ክልል ሆስፒታሎችንና የጤና ተቋማትን፣ የተፈናቀሉ ሰዎችንም መመልከቱን ገልፀ። https://p.dw.com/p/3pE6P?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 3.7K viewsDW Amharic, 16:54