በአዲስ አበባ የእናቶች ሆስፒታል ምርቃት በአይነቱ ልዩ እና በርካታ መስፈርቶችን ያሟላ ነው የተባለ የእናቶችና የሕጻናት ሆስፒታል ዛሬ በአዲስ አበባ ተመረቀ። በክቡር ዶክተር አበበች ጎበና ስም የተሰየመው ሀኪም ቤት በአዲስ አበባ አያት ተብሎ በሚጠራ አከባቢ ነው ለአገልግሎት ክፍት የሆነው። https://p.dw.com/p/3pEQ3?maca=amh-RED-Telegram-dwcom አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ @dwamharicbot 6.4K viewsDW Amharic, 17:41